
CAREPOINT PHARMACY
Always there,
to care
Our Mission
To provide accessible, authentic, and affordable healthcare solutions to our community through professional pharmaceutical counseling, reliable medicine distribution, and personalized patient care that treats every individual with dignity and empathy.
Our Values
01

Compassionate Care
02

Community Accessibility
03

Professional Excellence
04

Innovation & Efficiency
Your health matters most, and great care starts with trusted guidance and support.
— CarePoint Pharmacy
ብዙውን ጊዜ የሚጠየቁ ጥያቄዎች (FAQ)
ለጤናዎ እና ለደህንነትዎ የሚመለሱ አስተማማኝ መልሶች
አዎ፣ ነገር ግን በሐኪም ማዘዣ (Prescription) የሚታዘዙ መድሃኒቶችን በኦንላይን አንሸጥም። የሐኪም ማዘዣ የሚጠይቁ መድሃኒቶችን ለመውሰድ በቀጥታ ወደ ፋርማሲያችን መምጣት ይኖርብዎታል።.
ትክክለኛ እና በባለሙያ የተፈረመ የሐኪም ማዘዣ (Prescription) ወረቀት እንዲሁም መለያ የሚሆን ማንነት ማረጋገጫ ይዘው መምጣት ይኖርብዎታል።
አዎ፣ ከሐኪም ማዘዣ ውጪ የሚሸጡ የጤና ንጽህና መጠበቂያዎችን፣ ቪታሚኖችን እና የቤተሰብ ጤና እቃዎችን በኦንላይን አዘው ማግኘት ይችላሉ።
ፓስተር አደባባይ እንገኛለን። ከሰኞ እስከ እሁድ 24 ሙሉ ዝግጁ ሆኖ አገልግሎት ይሰጣል።
ተገቢው ልምድ ያላቸው ፋርማሲስቶቻችን ስለ መድሃኒት አጠቃቀም፣ ስለ መጠን እና ስለ አጠቃላይ ጤንነትዎ ነፃ የባለሙያ ምክር ለመስጠት ዝግጁ ናቸው።
የሚያስፈልግዎትን የጤና ክብካቤ ያግኙ፣
ያስፈለግዎትን የህክምናና የጤና ምርቶች ዛሬውኑ ይግዙ!
ታማኝ መልሶችን ያግኙ፣ የፋርማሲ ክብካቤን አሁን ያስሱ!
ኬርፓይንት ፋርማሲ
የንግድ እና ሙያ ብቃት ማረጋገጫችን
